ተልዕኮው የት ደርሷል?
ደብዳቤው
የወዳጅ ደብዳቤ በናፍቆት የሚጠበቅ እንደሆነ ባለፈው ተመልክተናል፤ የወዳጅ ደብዳቤ ሲደጋገምና ትምህርታዊ ይዘት ሲኖረው ወደ አንድ ቁም ነገር ማድረስ ይችላል፡፡ ሉቃስ ለወዳጁ ለቴዎፍሎስ የጻፈለት ሁለተኛው ደብዳቤ ታሪካዊና ትምህርት ሰጪ ነበር፡፡ ሉቃስም አንድን ሰው ከደህንነት ጀምሮ መንፈሳዊ ዕድገት እስከሚያገኝበት ጊዜ ድረስ በትጋት፣ በጽናትና በጥንካሬ በደብዳቤ ተከታትሎ በማገልገሉ ለእኛ ትልቅ ምሳሌያችን ይሆናል፡፡ ዘመናትን Read more…