We are back!

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አምስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቻናል የተለያዩ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ መቆየታችን ይታወቃል፡፡ በመሐል በዚህ ዓመት በሀገር ደረጃ የሶሻል ሚዲያ አገልግሎት በተወሰነ ደረጃ በመቋረጡ ምክንያት አገልግሎቱን ለሁሉም ተከታዮቻችን ለማዳረስ ያክል ግንኙነታችን ለጥቂት ጊዜ አቋርጠን መቆየታችን ይታወቃል፤ አሁን የጌታ ፈቃድ ሆኖ ካቆምንበት በመቀጠል ጽሑፎችንና ትምህርቶችን በድህረ ገጽና በቴሌግራም ቻናላችን ማጋራት የምንቀጥል መሆኑን በታላቅ ደስታ እየገለጽን፣ ይህን ቻናል በበለጠ ለሌሎች ማጋራታችሁን እንድትቀጥሉ በትሕትና እንገልጻለን፡፡


0 Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *