መታዘዝ

‹‹በጌታ ውስጥ ራስን ማየት››  የንባብ ክፍል፡- ኢዮብ 42  ‹‹መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤  አሁን ግን ዓይኔ አየችህ›› ቁ. 5 ኢዮብ ያ ሁሉ መከራ ሲደርስበት ሦስቱ ጓደኞቹ መጥተው ሲያፅናኑት የባሰ ራሱን ፃድቅ አድርጐ እንደ ተመጻደቀ አይተናል፡፡ ጓደኞቹም ‹‹ኃጢአት ሠርተህ ይሆናል›› እያሉ የባሰ እንዲሰበር አደረጉት፡፡ በዚህ ጊዜ ኤሊሁ መጥቶ ኢዮብም ራሱን ስለ Read more…

ናፍቆት

‹‹የልብ ናፍቆት››  የንባብ ከፍል፡- ኢዮብ 19  ‹‹እኔ ራሴ አየዋለሁ ዓይኖቼም ይመለከቱታል፣  ከእኔም ሌላ አይደለም ልቤ በመናፈቅ ዝሎአል›› ቁ. 27 ሰው ከሚያውቀው ወዳጁ ለጥቂት ጊዜ ቢራራቅ ሁለቱም በናፍቆትና በጉጉት ‹‹መቼ እንገናኝ ይሆን?›› በማለት በተስፋ ይጠባበቃሉ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ናፈቆት ሲይዛቸው ምግብ መብላት፣ ውኃ መጠጣት፣ ሌሊት መተኛት፣ ቀን መሥራት በፍጹም ያቅታቸዋል፡፡ ሐሳባቸው በሙሉ Read more…

ትንሣኤ

‹‹የማስታረቅ ኃይል››  የንባብ ክፍል፡- ኢዮብ 9     ‹‹እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ፣     በመካከላችን ምነው በተገኘ፤ ቁ. 33 ኢዮብ ይህን ቃል የተናገረው መከራና ችግር እንደጐርፍ በከበበው ጊዜ ነው፡፡ ጓደኞቹም መጥተው ‹‹ይህ የደረሰብህ በኃጢአትህ ምክንያት ነው›› እያሉ የባሰ ፈተና ሲሆኑበትና በአምላኩም ላይ የስድብ ቃል እንዲናገርና እንዲበድል ሊያደርጉት ሳለ፤ እርሱ ግን በመፅናት Read more…

ጸሎት

‹‹በኃያሉ አምላክ እጅ መውደቅ››   የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 119፡65-80        ‹‹በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ›› ቁ .10  እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፡፡ በዘመናት ሁሉ ያዋረዳቸውን ትዕቢተኞች በመጽሐፍ  ቅዱስና በዓይናችንም ከምናያቸው ብዙ ማስረጃዎችን ማግኘት እንችላለን፡፡ እግዚአብሔር የእርሱን ማንነትና ኃይል ተረድተውና በደንብ ገብቶአቸው ራሳቸውን አዋርደው ወደ እርሱ ቢቀርቡ ጸጋውንና ምሕረቱን ሊያበዛላቸው ይችላል፡፡ እግዚአብሔር ቅዱስ Read more…

በረከት

‹‹የእግዚአብሔር በረከት››  የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 103     ‹‹ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፣   ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል›› ቁ .5 እግዚአብሔር ስለ ጸጋው ስጦታ አይጸጸትም፡፡ ከጌታ ዘንድ ነፍስን ሞልቶ የሚተርፍ በረከት አለ፡፡ ስለዚህ በድርቀት ሕይወት ውስጥ ያሉ ሁሉ ጌታ የበረከት ጌታ መሆኑን በመረዳት በፊቱ ሲቀርቡ በረከትን ያገኛሉ፡፡ ብዙውን ጊዜ ከእኛ አለመስተካከልና በጌታ ፊት Read more…