ብርቱ መጠጊያ

‹‹የምሕረቱ ብዛት››  የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 63    ‹‹ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና     ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል›› ቁ . 5 የእግዚአብሔርን ምሕረትና ይቅርታ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም፣ ሰዎች ይህን ነገር ካላስተዋሉና በሙሉ ልብ ካልተቀበሉት ትልቅ መንፈሳዊ ልምምድ ይጐድላቸዋል፡፡ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ይቅርታና ጸጋ በእውቀት ሳይሆን በሥራ እንዲያውቁት ያስፈልጋል፡፡ ክርስቲያኖች ስላገኙት በረከት ሆነ ኃይል ሊመሰክሩ ይችላሉ፤ ከዚህ Read more…

እግዚአብሔርን መጠበቅ

‹‹የተለወጠ ሕይወት››  የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 38     ‹‹አቤቱ ፈቃዴ ሁሉ በፊትህ ነው    ጭንቀቴም ከአንተ አይሰወርም›› ቁ .9 ሕይወታችን በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ነው፤ አንዲትም የተሠወረ ነገር በፊቱ የለም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ዓይኖች በከፍታ ብንሆን በዝቅታ እግዚአብሔር ይመለከተናል፡፡ ክፉ ቢሆን መልካም ሥራችን በእርሱ ፊት የተገለጠ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ ያለምነውንና የወጠንነውን እንኳ Read more…

የትንሣኤው ኃይል

‹‹የጌታን ክብር ማየት››  የንባብ ክፍል፡- መዝሙር 17      እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፣    ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ›› ቁ. 15 በባለፉት ወራቶች ከመና የጸሎት መመሪያ ‹‹ዘመንን ስለ መዋጀትና ስለ ክርስቶስ ልደት በሥጋ ወደ ምድር ስለ መምጣቱ ተመልክተን ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የምድር የአገልግሎት ዘመኑን ጨርሶ በትንሣኤ ወደ አባቱ መሄዱን እንመለከታለን፤ ጌታ እንዲያስተምራችሁ Read more…

የዓለም ብርሃን

‹‹የዓለም ብርሃን››  የንባብ ክፍል፡- ዮሐንስ 8፡12-20    ‹‹እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን   ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም›› ቁ. 12 ብርሃን አስገራሚ ነገር ነው፤ እስቲ አስቡት ያለ ብርሃን መኖር ይቻላልን? ፀሐይ ከቶ ባትወጣ ጨረቃና ከዋክብት ብርሃናቸውን ቢከለክሉ ይህች ዓለም እንዴት አስከፊ በሆነች? ከሰይጣን ተጽዕኖ የተነሣ ዓለማችን በመንፈሳዊ ሁኔታ በጨለማ የተያዘችና Read more…