እንደተጻፈው

‹‹በመቅደስ ማቅረባቸው››  የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 2፡22-38    ‹‹በጌታ ፊት ሊያቀርቡት ወደ   ኢየሩሳሌም አመጡት›› ቁ.22 ይህ ድርጊት በሕፃኑ ኢየሱስ ሕይወት የመጀመሪያ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ለዓለም ያለውን ፍቅር ለመግለጽ ማርያምና ዮሴፍ ኢየሱስን ወደ መቅደስ አመጡት፡፡ ይህ ለመልካሙ ምሥራች ምስክሮች ለመሆን ለሚፈልጉ የመጀመሪያ ሥፍራ መሆኑን ታውቃላችሁ? ሁላችንም ሕይወታችንን ለጌታ በማቅረብ እንጀምር፡፡ በየቀኑ ለጥቂት ሰዓት Read more…

የብሉይ ትንቢት

‹‹የተነገረው ትንቢት›› የንባብ ክፍል፡- ኢሳይያስ 9፡1-7 ‹‹ስሙም… የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል›› ቁ.6 ስለ ኢየሱስ ከተነገሩት ትንቢቶች አንዱ ሰላምና ፍርድን በምድር ላይ የማምጣት ችሎታው ነው፡፡ አንድ ሰው የዓለም ካርታ የተሳለበትን አንድ ወረቀት ቆራረጠና ቁርጥራጮቹን እንዲያገጣጥማቸው ለልጁ ሰጠው፡፡ ሥራው ረጅም ጊዜ እንደሚወስድ ስለገመተ ልጁ ተዝናንቶ እንዲሠራ ለብቻው ተወው፡፡ ነገር ግን በጥቂት ደቂቃዎች Read more…

ለፈተና መወለድ

‹‹የኢየሱስ መፈተን››  የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 4፡1-13  ‹‹ዲያብሎስም ፈተናውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ    እስከ ጊዜው ከእርሱ ተለየው›› ቁ.13 ኢየሱስ ልክ እንደ እኛ ከኃጢአት በስተቀር በሁሉ ነገር ተፈትኗል፡፡ ፈተና ሰብዓዊ እስከ ሆንን ድረስ የመኖራችን ክፍል ነው፡፡ ኃጢአት የዓመፅና የራስ ፈቃደኝነት ውጤት ነው፡፡ የራሳቸውን ፈቃድ የሚያደርጉት እግዚአብሔር የተናገረውን ስለሚያውቁ ላለመታዘዝ ነው፡፡ የኢየሱስ ፈተና Read more…

መልካም ልደት

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን (online) አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አራት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በልደት ሰሞን  ‹‹መልካም ልደት›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት ልደትን ልናከብር እየተዘጋጀን ባለንበት ጊዜ ከቅዱስ Read more…

የልደቱ ፍጻሜ

‹‹ራስን ማስረከብ››  የንባብ ክፍል፡- ሮሜ 12፡1-9   ‹‹ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው   ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ አቅርቡ›› ቁ.1 ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ ከእርሱ ጋር ለሚኖረን ግንኙነት (ሕብረት) ጠቃሚ ነው፡፡ ብዙ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅና እርሱን ለማስደሰት በመጀመሪያ ምን እርምጃ መውሰድ እንደሚገባቸው ማወቅ ይፈልጋሉ፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ሮሜ ሰዎች በጻፈው መልእክቱ Read more…