የልደቱ ተስፋ

‹‹የሐና ውዳሴ›› የንባብ ክፍል፡- 1 ሳሙኤል 2፡1-10   ‹‹የመሲሁንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል›› ቁ.10፡፡ በጥንቱ እስራኤላውያን ባሕል የታመመ ሰውና ልጅ ሲወለድ የምሥጋና ጸሎት ማቅረብ የተለመደ ነበር፡፡ ሕዝቅያስ ከሞት አፋፍ ሲመለስ የምሥጋና ጸሎቱን ደርድሯል (ኢሳ 38፡10-20)፡፡ በዛሬው የንባብ ክፍል የምንመለከተው ሐና ሳሙኤልን በወለደች ጊዜ ያደረገችውን የምሥጋና ጸሎት ነው፡፡ ሐና ለብዙ ዘመን Read more…

እግዚአብሔርን ማክበር

የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 1፡57-66   ‹‹አፉ ተከፈተ መላሱም ተፈታ እግዚአብሔርንም     እየባረከ ተናገረ›› ቁ.64 ‹‹አስደናቂ ነገሮች በዓለም ላይ›› በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ስለ አንዳንድ አጋጣሚና እንግዳ ነገሮች መፈጸም ይገልጻል፡፡ ለምሳሌ ያህል፣ በ57 ዓመታቸው የመጀመሪያ ልጅ ስለ ወለዱት ስለ አንዲት ሴት ያወራል፡፡ እንደዚሁም የዮሐንስ መወለድ በጊዜው ለነበሩ ሰዎች እጅግ አስደናቂ ነበር፡፡ ሆኖም Read more…

በጥበብ ማደግ

‹‹የሚገኝ ጥበብ››  የንባብ ክፍል፡- ያዕቆብ 1፡1-7 ‹‹ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጐድለው ሳይነቅፍ  በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፣   ለእርሱም ይሰጠዋል›› ቁ. 5 ያዕቆብ ለሚጠይቅ ሰው ጥበብ እንደሚገኝ ይናገራል፡፡ ‹‹ማንም ጥበብ የጐደለው እግዚአብሔርን ይለምን›› በዕለት ኑሮው ሆነ ወይም ከሌሎች ጋር በሚኖረው ኑሮና ችግር ሁሉ ጥበብ አለኝ አያስፈልገኝም የሚል ሰው ማነው? የእግዚአብሔርን ፈቃድ Read more…

የመለኰታዊ ጥበብ ውድነት

‹‹የጥበብ ድምፅ››  የንባብ ክፍል፡- ምሳሌ 8፡1-36   ‹‹እናንተ አላዋቂዎች፣ ብልሃትን አስተውሉ፤   እናንተም ሰነፎች፣ ጥበብን በልባችሁ ያዙ›› ቁ. 5 ጥበብ ትጣራለች፤ የሚያገኛትም ሕይወትን ያገኛል፡፡ እግዚአብሔርም ያጸድቅለታል፡፡ ጥበብ ከፍጥረትና ዓለም በፊት በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረች፡፡ እኛ የምንኖርባት ዓለም እግዚአብሔር በጥበቡ ያዘጋጃትና የሠራት ነች፡፡ እግዚአብሔር የጥበብ ቃል ሲናገር ዓለም ወደ መኖር መጣች፡፡ የኢየሱስ አነጋገር በጥበብ Read more…

መለኰታዊ ጥበብ

‹‹መግቢያ››  ባለፉት ሦስት ወራት በደርግ ዘመን በሠፈረ ገነት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን (በኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን) ‹‹መና›› ከሚል ለግል፣ ለቡድን እና ለቤተሰብ የሚሆን ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና የጸሎት መምሪያ እንዲሆን ከተዘጋጀው ‹‹ዘመኑን ዋጁ›› በሚለው ርዕስ ሥር የተዘጋጁትን ስናካፍላችሁ ቆይተናል፡፡ አሁን ደግሞ ልደቱን አስመልክቶ ለአንድ ወር ያህል ተዘጋጅተው ከነበሩትና በተለያየ ርዕስ ለየቀኑ Read more…