አጥብቀን እንያዝ

‹‹በኋለኛው ዘመን››  የንባብ ክፍል፡- 1ጢሞቴዎስ 4፡12     ‹‹በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም     በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ     ማንም ታናሽነትህን አይናቀው››  ሰው ራሱን ወዳድ ሲሆን፣ ፍቅር እየቀዘቀዘና እየጠፋ ይመጣል፡፡ ሰውም በተፈጥሮው መወደድን ይፈልጋል፤ ስለዚህም አንዱ ከሌላው መወደድን ካላገኘ፣ ሁሉም ራሱን ብቻ ወዳድ ከሆነ ፍቅር ሊኖረው አይችልም፡፡ ከፍቅር ይልቅ ክፋት፣ ተንኮል፣ Read more…

በጥበብ ተመላለሱ

‹‹በጊዜው እናጭዳለን››  የንባብ ክፍል፡- ገላትያ 6፡9      ‹‹ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም      ሥራ ለመሥራት አንታክት›› ሰው በሕይወቱ ዘመን እያለ መልካምም ይሁን ክፉ ብዙ የሚሠራውና የሚያከናውነው ይኖረዋል፤ ምንም ሳይሠራ ሕይወቱን የሚያሳልፍ ሰው የለም፡፡ የሥራው ውጤት ፍሬ አፍርቶ መልካም በመሆኑ ለሰዎች የሚተርፍና ምሥጋና፣ ክብርና ሹመት የሚያስገኝለት ሲሆን፤ ክፉ በመሆኑ ደግሞ ሰዎች የሚመረሩበትና Read more…

የመጽናናት ዘመን

‹‹የመጽናናት ዘመን››  የንባብ ክፍል፡- ሐዋርያት ሥራ 3፡19-20  ‹‹እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድትመጣላችሁ   አስቀድሞ ለእናንተ የመረጠውን ኢየሱስ ክርስቶስን    እንዲልክላችሁ ኃጢአታችሁ ይደመሰስ ዘንድ    ንስሓ ግቡ ተመለሱም፡፡›› ‹‹መዳን በሌላ በማንም የለም፣ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና›› (የሐዋ. 4፡12)፡፡ እነዚህ ከላይ የተመለከትናቸውን ጥቅሶች ሐዋርያው ጴጥሮስ Read more…

የመጐብኘት ዘመን

‹‹መጐብኘት ዘመን››  የንባብ ክፍል፡- ሉቃስ 19፡41-44  ‹‹ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፣  እንዲህ እያለ፡- ለሰላምሽ የሚሆነውን በዚህ ቀን  አንቺስ እንኳ ብታወቂ፣ አሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሮአል …የመጐብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና፡፡›› ጌታ ኢየሱስ ስለ ራሱ ያለቀሰበት ጊዜ የለም፤ ሰዎችን ለማዳን ሰው ሆኖ በዚች ምድር በተመላለሰባቸው ዓመታት፣ በዚህ ክፍል እንደምንመለከተው የኢየሩሳሌምን ከተማ አይቶ አለቀሰ፡፡ በሐሰት ሲከሱት፣ Read more…