ዘመኑ አልደረሰም

‹‹ዘመኑ አልደረሰም›› የንባብ ክፍል፡- ሐጌ 1፡6   ‹‹ብዙ ዘራችሁ፣ ጥቂትም አገባችሁ፣    በላችሁ ነገር ግን አልጠገባችሁም፣   ጠጣችሁ ነገር ግን አልረካችሁም፣   ለበሳችሁ ነገር ግን አልሞቃችሁም፣   ደመወዙን የተቀበለ ሰው በቀዳዳ ከረጢት   ያደርገው ዘንድ ደመወዙን ተቀበለ›› በዛሬው ዕለት የምንመለከተው የምንባብ ክፍላችን፣ ስለ አይሁድ ሕዝብ ሁኔታ የሚያስረዳና እግዚአብሔር በነቢዩ በሐጌ Read more…

ጽድቅን መዝራት

‹‹ፈልጉት››  የንባብ ክፍል፡- ኢሳያያስ 55፡6    ‹‹እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፣     ቀርቦም ሳለ ጥሩት››፡፡  የሰው ልጆች እግዚአብሔርን በተለያዩ ጊዜያት ይጠሩታል፤ ለአንዳንዶች ሲደርስላቸው፣ ለአንዳንዶች ደግሞ ዝም ስለሚል፣ ፈጽሞ የማይሰማ ወይንም የሌለ የሚመስላቸው ጊዜ አለ፡፡ የንባብ ክፍላችን ‹‹እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፣ ቀርቦም ሳለ ጥሩት›› ብሎ ይላል፤ እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ይወዳል፣ ያፈቅርማል፡፡የማይታየውንም  ባሕርዩን Read more…

ፈጣሪህን አስብ

‹‹ጊዜህን ተጠቀምበት›› የንባብ ክፍል፡- መክብብ 9፡11 ‹‹እኔም ተመለስሁ ከፀሐይ በታች ሩጫ ለፈጣኖች፣   ሰልፍም ለኃያላን፣ እንጀራም ለጠቢባን፣   ባለጠግነትም ለአስተዋዮች፣   ሞገስም ለአዋቂዎች እንዳልሆነ አየሁ፤   ጊዜና ዕድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል›› እግዚአብሔር አምላካችን  ሥራውን የሚሠራው፣ ብዙውን ጊዜ ሰዎች ከሚሠሩበት የአሠራር ሁኔታ በጣም በተለየ መንገድ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስንመለከት፣ እግዚአብሔር Read more…

ለሁሉ ጊዜ አለው

‹‹አስተዛዛኝ አላገኘሁም››  የንባብ ክፍል፡- መዝ. 69፡13             ‹‹አቤቱ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤             አቤቱ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ››፡፡             ሰው፡- ሁሉ ነገር ሲኖረው፣ በሁሉ ነገር የተሳካለት ሲሆን በዙሪያው ከበው የሚያጫውቱትና ‹‹እንብላና እንጠጣ›› የሚሉት ለማግኘት ብዙ ችግር የለበትም፡፡ በመልካም ጊዜ ጠላት የነበረው ሁሉ አብሮ ለመብላትና ለመጠጣት ስለሚፈልግ የውሸት Read more…