ዘመንን ማወቅ

‹‹ምቹ ጊዜ›› የንባብ ክፍል፡- መዝ. 32፡6             ‹‹…ቅዱስ ሁሉ በምቹ ጊዜ ወደ አንተ ይለምናል፣             ብዙ የጥፋት ውኃም ወደ እርሱ አይቀርብም››፡፡             በዛሬው የምንባብ ክፍላችን መዝሙረኛው ዳዊት በኃጢአቱ ምክንያት ይጨነቅና ይጮህ እንደነበረ፣ ከዚያ ከጩኸቱ የተነሣ ደክሞት ዝም ባለ ጊዜ፣ አጥንቶቹ ሁሉ እንደ ተበላሹ እንመለከታለን፡፡             ኃጢአት ሰውን የሚያስጨንቅ የነፍስ በሽታ Read more…

ዘመኑን ዋጁ

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አራት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ ‹‹ተልዕኮው የት ደርሷል?››፣ ‹‹የዕብራውያን ጥናት››፣ ‹‹የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ›› እና ‹‹ክርስቲያናዊ አስተምህሮ›› በሚሉ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ መቆየታችን ይታወቃል፡፡             አሁን ደግሞ በደርግ ዘመን በሠፈረ ገነት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን (በኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን) ‹‹መና›› በሚል Read more…

መልካም አዲስ ዓመት

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት አራት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ በምንጀምረው አዲስ ዓመት ‹‹መና›› በሚል የተዘጋጀ ጽሑፍ ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እናጋራችኋለን፡፡ በቴሌግራምና በፌስ ቡክም ጊዜውን ጠብቆ እንለቃለን፡፡ አሁን በዚህ ሳምንት አዲስ Read more…

የመጨረሻው ፍርድ

ስለ ፍርድ ስናነሳ የተለያዩ ፍርዶች እንዳሉ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡ ቀደም ብለን የተመለከትናቸው አመለካከቶች ሁሉም ፍርድ እንዳለ ያምናሉ፡፡ የአመኑም ያላመኑም ሁሉም ፍርድ እንዳአለባቸው በቃሉ ውስጥ እናገኛለን፤ የፍርዱ ዓይነት ግን ይለያያል፡፡ አማኞች በሥራቸው ለሽልማት ሲፈረድባቸው ያላመኑት ደግሞ ባለማመናቸው ምክንያት ፍርዱ ለጥፋትና ለቅጣት ይሆንባቸዋል፡፡      ሀ) የመስቀል ፍርድ፡- መጽሐፍ ቅዱስ ፍርድ ዛሬውኑ እንደሚጀምር Read more…

የሙታን ትንሣኤ

ቀደም ብለን እንዳየነው በሦስቱም አመለካከቶች የሺውን ዓመትና የታላቁ መከራ መኖር አይክዱም፡፡ ነገር ግን በሚፈጸምበት ቦታና ጊዜ ላይ የተለያየ አመለካከት አላቸው፡፡ አንዳንዶቹ በሺው ዓመት ግዛት ውስጥ ነው ያለነው ሲሉ፤ ሌሎቹ ደግሞ ሺውን ዓመት ጌታ በሰማይ ሆኖ እየገዛ ይገኛል ይላሉ፣ ሌሎቹ ደግሞ ጌታ ገና ወደፊት ሲመጣ  በምድር የሚፈጸም ግዛት ይሆናል ብለው ያምናሉ፡፡ Read more…