በሐዋርያት ሥራ

የመንፈስ ቅዱስ አሠራር ዳሰሳ፡- ከላይ  እንደ ተመለከትነው የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና ሙላት ለሐዋርያት ለአገልግሎታቸው አስፈላጊዎች እንደ ነበሩ፤ ለእኛም እጅግ አስፈላጊዎች ናቸው፡፡ የመንፈስ ቅዱስ አሠራር በተለያየ መልክና መንገድ ስለሚገለጥ አዳዲስ አማኞች በመንፈስ ቅዱስ በሚሞሉበት ጊዜ አንዳንድ ያልተለመዱ ነገሮች ሊያሳዩና ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ሐዋርያት በመንፈስ ቅዱስ በአንድ ጊዜ ሲጠመቁና ሲሞሉ የተፈጸሙትን ድርጊቶች ስንመለከት፤ ድንገት Read more…

በአማኝ ሕይወት (ክፍል 2)

ይሞላል፡- ቀደም ባሉት ሁለት ጥናቶቻችን እንዳየነው፤ በነቢያቶችና በጌታ በራሱ ስለ መንፈስ ቅዱስ የተነገሩት ትንቢቶች በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2፡4 ላይ መፈጸሙን ተመልክተናል፡፡ ትንቢቱ በመፈጸሙ ላይ ብዙ ችግር የለንም፤ ችግራችን ያለው 2፡4 ጥምቀት ነው ወይስ ሙላት ነው የሚለው ላይ ነበር፡፡ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ ስንሰጥ ሁለቱንም ያመለክታል ብለን መልሰናል፤ በመቀጠል በጥምቀትና በሙላት መካከል Read more…

በአማኝ ሕይወት (ክፍል 1)

በባለፈው ጥናታችን መንፈስ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን በክርስቶስና በአማኝ ሕይወት የሠራውን እየተመለከትን መቆየታችን የሚታወስ ነው፡፡ ጥናታችንን ያቆምነው መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ሕይወት ስለሚሠረው ሥራ ስንመለከት፤ ስለ ክርስቶስ ምስክርነት እንደሚሰጥ፣ ዳግም ልደት እንደሚሰጥ፣ የእግዚአብሔር ልጅና አዲስ ፍጥረት እንደሚያደርግ ተመልክተን ነበር፡፡ በመቀጠልም በጣም አስቸጋሪና አከራካሪ ወደ ሆነው፤ በመንፈስ ቅዱስ አማኙን እንደሚያጠምቅ፤ በብሉይ Read more…

በክርስቶስ ሕይወት

በአዲስ ኪዳን፡- የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና በብሉይ ኪዳን ጊዜ፣ ሥላሴ ባቀዱት ዕቅድ መሠረት የሥራ ድርሻውን ሲወጣ እንደ ነበረ ተመልክተናል፡፡ በብሉይ ኪዳን በድርሻቸው መሠረት የተሰጣቸውን ኃላፊነት ሲወጡ እንደተመለከትነው፤ በአዲስ ኪዳንም ደግሞ እያንዳንዳቸው ምን እንደሚሠሩ በዝርዝር ባናይም፤ የመንፈስ ቅዱስን ድርሻና የሥራ ኃላፊነት ምን እንደ ነበረና እንዴት እንደተወጣው፤ አሁንም በዘመናችን ምን እንደሚሠራ እንመለከታለን፡፡ ሀ) Read more…

ቀን ሳለ ሩጥ

ቀን  ሳለ ሩጥ ከእንቅልፌ ስነቃ፣ ጠዋት ተነስቼ፣ ምን እንደምሠራ፣  ግራ ተጋብቼ፡፡ የሚያስፈልገኝን ላሳካ ብሞክር፣ ትርጉም አልሰጥ አለኝ የሕይወቴ ምሥጢር፡፡ ልብላ ልጠጣ፣ ወይስ ቤቴን ላፅዳ፣ ወይስ ልንጎራደድ፣ ከሳሎን ከጓዳ፣ ቲቪዬ ላይ ላፍጥጥ፣ ዓይኔ እስከሚጐዳ፣ ዞር ዞር ልበል፣ ልሂድ ልሰናዳ፡፡ ምን ላርግበት፣ ቀኔን በምን ላሳልፈው፣ ብቸኝነት ገባኝ፣ ውስጤን አስኮረፈው፡፡ እያልኩኝ በሀሳቤ፣ የማደርገውን Read more…

መልካም ትንሣኤ – Happy Easter

ውድ የተልዕኮ ኦን ላይን አገልግሎት ተከታታዮች ላለፉት ሦስት ዓመታት ተልዕኮ teleko.org በሚለው ድህረ ገጽ እና የሶሻል ሚዲያ ቴሌግራምና ፌስ ቡክ ተከታታይ የሆኑ ጽሑፎችንና ትምህርቶችን ስናጋራ ቆይተናል፡፡ በዚህ ሳምንት የክርስቶስን ትንሣኤ ልናከብር እየተዘጋጀን ባለንበት ጊዜ ከቅዱስ ቃሉ አንድ ታሪክ እንድንካፈል ወደድን፡፡         የምንካፈለው ጽሑፍ ርዕሱ ‹‹ታላቁ ጠላት›› የሚል ሲሆን፣ ታሪኩ የተመሠረተው Read more…