የእግዚአብሔር ባሕርያት (ክፍል 3)

3.7 ዘላለማዊ ነው፡- መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊነት ሲገልጽ፤ የዘፍጥረት መጽሐፍ 1፡1 ላይ ሲጀምር ‹‹በመጀመርያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ›› ይላል፡፡ በመጀመሪያ በሚልበት ጊዜ መጀመሪያውና መጨረሻው መቼ እንደሆነ በፍጹም ባይታወቅም፤ አብርሃምም በቤርሳቤህ የዘላለሙን አምላክ የእግዚአብሔርን ስም እንደ ጠራ ይነግረናል (ዘፍ.21፡33)፡??፡ ሙሴም በመዝሙሩ ‹‹ተራሮች ሳይወለዱ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ Read more…

የእግዚአብሔር ባሕርያት (ክፍል 2)

3.4 አይወሰንም፡- ከዚህ ቀደም ብለን ባለፈው ጥናታችን እንደ ተመለከትነው፤ እግዚአብሔር ኃያል በመሆኑና ሰው ባለመሆኑ በምንም ነገር አይወሰንም፡፡ ዳዊትም በመዝሙሩ ‹‹እግዚአብሔር ታላቅ ነው፣ … ለታላቅነቱም ፍጻሜ የለውም፡፡ ትውልደ ትውልድ ሥራህን ያመሰግናሉ፣ ኃይልህንም ያወራሉ›› (መዝ. 145፡3-4) በማለት ሲገልጸው፤  ሐዋርያው ጳውሎስም ‹‹ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ Read more…

የእግዚአብሔር ባሕርያት (ክፍል 1)

2.3 የእግዚአብሔር ባሕርያት ቀደም ባሉት ጥናቶቻችን የእግዚዘብሔር መኖርና መገለጡ በሚሉት ርዕሶች ላይ ጥናት ማድረጋችን ይታወቃል፤ በመቀጠል ወደ አሥራ አምስት የሚሆኑትን የእግዚአብሔርን ባሕርያት እንመለከታለን፡፡ ስለ እግዚአብሔር በቃሉ የተገለጠውን ስንመለከት፤ መለኮታዊ ማንነቱን፣ ከሰው የሚለየውን የላቀ ችሎታውንና እንዲሁም ለሉዓላዊነቱ መሠረት የሆኑትን ጥቂቶቹን ባሕርያቱን ማየት እንጀምራለን፡፡ መለኮታዊ ባሕርያቱን የምናጠናበት ዋናው ምክንያት ስለ እግዚአብሔር የተገለጠውን Read more…

የእግዚአብሔር መገለጥ

2.2 የእግዚአብሔር መገለጥ 2.1 የመገለጥ ትርጉም፡- ባለፈው ጥናታችን ስለ እግዚአብሔር መኖር ተመልክተን ነበር፤ አሁን ደግሞ ስለ መገለጡ ቀጥለን እናጠናለን፡፡ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ስናጠና መገለጥ ማለት ምን ማለት ነው ብለን በመጠየቅ ስለ መገለጥ በትንሹ ለማየት ሞክረን ነበር፤ አሁን ግን ትንሽ ሰፋ አድርገን ለማየት እንጀምራለን፡፡ መገለጥ የሚለው ቃል  ከግሪኩ አፖካሉፕሲስ (Apokalupsis) ከሚለው Read more…

የእግዚአብሔር መኖር

2)አስተምህሮተ እግዚአብሔር 2.1 የእግዚአብሔር መኖር አስተምህሮተ-እግዚአብሔር በሚለው ዋና ርዕስ ሥር አሰቀድመን የተመለከትነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ነበር፤ ይህን ርዕስ ያስቀደምኩበት ምክንያት ስለ እግዚአብሔር መኖር፣ ስለ ማንነቱና ሥራው ማወቅ የምንችለው ከተገለጠው መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሆነ ነው፡፡ እግዚአብሔር የተገለጠላቸው ሰዎች ታሪክ በቃሉ ባይጻፍ ኖሮ ስለ እግዚአብሔር ማወቅ በፍጹም አይቻልም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ከአስተምህሮተ-እግዚአብሔር Read more…