ክርስቲያናዊ አስተምህሮ
ቀኖና (ክፍል 2)
4.2 የአዲስ ኪዳን በአዲስ ኪዳን ያሉትን 27 መጻሕፍት ቤተ ክርስቲያን ቀኖና (መለኪያ) አዘጋጅታ የአዲስ ኪዳንን መጻሕፍት ለመቀበል የተጠቀመችበትንና የሄደችበትን የሂደት መለኪያዎች እንመልከት፡፡ አንድ መጽሐፍ በቀኖና ውስጥ ገብቶ የሚቆጠረው ደራሲው እግዚአብሔር ራሱ ሆኖ ሰው ጽፎት ሲገኝ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያን የቀኖና መጻሕፍትን ከአዋልድ መጻሕፍት እንዴት እንደለዩና ቀኖና መቼ እንደ ተወሰነ በመቀጠል እንመለከታለን፡፡ Read more…