ትረካ

የዛሬውን ትምህርት ስለ ትረካ ከማየታችን በፊት፣ ስለ ሕግ በባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡ መልሱ በምርጫ የሚሰጥ ቢሆንም ሠፋ አድርጋችሁ እንዳያችሁትና እንደተጠቀማችሁበት አምናለሁ፡፡ ዮሐንስ ወንጌል 15፡10  በሥነ-ጽሑፍ ቅርጹ ትረካ ሲሆን በይዘቱ የሚናገረው ስለ አዲስ ኪዳን ሕግ ነው፡፡ ‹‹እኔ የአባቴን ትእዛዝ (ሕግ) እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፣ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ፡፡›› ጌታ Read more…

ትእዛዛት

 የዛሬውን ትምህርት ስለ ሕግ(ትእዛዝ) ከማየታችን በፊት ባለፈው ለተጠየቁት ጥያቄዎች የተሰጡትን መልሶች እንመልከት፡፡ የመጀመሪያው ኢሳይያስ 40 በሙሉ ስንመለከተው ከተሰጡት መልሶች ውስጥ በቅርጹ የትንቢት መጽሐፍ ሆኖ እናገኘዋለን፣  በይዘቱ ግን መስመር በመስመር የተገለጠ ግጥም ነው፡፡ ሁለተኛው ዘፍጥረት 1፡27 የዘፍጥረትን መጽሐፍ በቅርጹ ስንመለከትው የሕግ መጽሐፍ ሆኖ እናገኘዋለን፣ በይዘቱ ግን መስመር በመስመር የተገለጠ ግጥም ሆኖ Read more…

ሥነ-ጽሑፍ

የዕለቱን ትምህርት ከማየታችን በፊት፣ በየጊዜው እንደምናደርገው አስቀድማችሁ እንድትሠሩት በተሰጣችሁ ክፍል ላይ ትኩረት በማድረግ ጥናታችንን እንቀጥላለን፡፡ የመጀመሪያው በኢሳይያስ 7፡13 ላይ ተመልከቱ ተብሎ በተሰጣችሁ ላይ ‹‹እርሱም አለ፡-እናንተ የዳዊት ቤት ሆይ፡-  ስሙ በውኑ ሰውን ማድከማችሁ ቀላል ነውን? ‹‹እርሱም›› የሚለው ተውላጠ ስም ተክቶ የገባው ‹ኢሳይያስ› የሚለውን ስም ነው፡፡(በመደበኛው ትርጉም ሲተረጉሙ ‹ኢሳይያስ› ብለው ስለሆነ፣ ያለ Read more…

የሐሳብ መዋቅር

በመጀመሪያ ባለፈው ጊዜ በተሰጡት ምልከታዎች ላይ አብረን ቆይታ አድርገን፣ ዛሬ ወደ አዲሱ ርዕሳችን እንገባለን፡፡ በመጀመሪያ ምልከታ እንድናደርግ የተሰጠው የሉቃስ ወንጌል ነበር፡፡ ሉቃስ ወንጌሉን ሲጽፍ ለኢየሱስ ለልደቱ፣ ለእድገቱ፣ ለአገልግሎቱና ለመከራው ታሪክ የሰጠውን መጠን ለመረዳት ምልከታ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ ምዕራፍ 4.5 6 8 4.5 1 ዓመት 30 2 1 8 ቀን 50 Read more…