ዓላማን ማወቅ

በአገራችን ስመ ጥር የሆኑ ወንድና ሴት ሯጮች ነበሩ፣ አሉም፡፡ ለምሳሌ ያህል ከወንዶች አበበ ቢቂላ፣ ማሞ ወልዴ፣ ምሩፅ ይፍጠር፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴና (የክብር ዶክተር) ቀነኒሳ በቀለ፤ እንዲሁም ከሴቶች ደግሞ ደራርቱ ቱሉ፣ ጌጤ ዋሚ፣ መሠረት ደፋርና ጥሩነሽ ዲባባ (የክብር ዶክተር) የመሳሰሉትን ሩዋጮች ሁሉ መጥቀስ ይቻላል፡፡ እነዚህ አትሌቶች በዓለም አደባባይ ዝም ብለው ታዋቂ Read more…

የመልዕክቱ አከፋፈል

የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍን አሁን በስፋትና በዝርዝር የማየት ዓላማ የለንም፣ ማጥናት ለምንፈልግ  ግን እንድናጠናው የሚያስችሉንን የመጽሐፉን ውቅር ልንከፋፍል እንችልበታለን ብዬ እኔ ያመንኩበትን ሦስት አካሄዶችን አቅርቤላችኋለሁ፣ ተጠቀሙበት፡፡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ሦስት አከፋፈሎች፡- 1. በሰዎች ታሪክ   ሀ. ጴጥሮስ  ምዕ. 1 – 12       ለ. ጳውሎስ ምዕ. 13- 28   2. በስፍራ (ጂኦግራፊያዊ) አቀማመጡ        ሀ. Read more…

ደብዳቤው

 የወዳጅ ደብዳቤ በናፍቆት የሚጠበቅ እንደሆነ ባለፈው ተመልክተናል፤ የወዳጅ ደብዳቤ ሲደጋገምና ትምህርታዊ ይዘት ሲኖረው ወደ አንድ ቁም ነገር ማድረስ ይችላል፡፡ ሉቃስ ለወዳጁ ለቴዎፍሎስ የጻፈለት ሁለተኛው ደብዳቤ ታሪካዊና ትምህርት ሰጪ ነበር፡፡ ሉቃስም አንድን ሰው ከደህንነት ጀምሮ መንፈሳዊ ዕድገት እስከሚያገኝበት ጊዜ ድረስ በትጋት፣ በጽናትና በጥንካሬ በደብዳቤ ተከታትሎ በማገልገሉ ለእኛ ትልቅ ምሳሌያችን ይሆናል፡፡ ዘመናትን Read more…

የወዳጅ ደብዳቤ

በእጮኝነት ጊዜያችሁ ከእጮኛችሁ ደብዳቤ ደርሷችሁ ያውቃል? የመጀመሪያው ደብዳቤ ደርሷችሁ ሁለተኛውን እንዴት ባለ ናፍቆት ጠበቃችሁ? የሚጠበቅ ደብዳቤ ልብ ይሰቅላል፣ ቀናት ይረዝማሉ፣ ክንፍ አውጥቶ ብረሩ ብረሩ ያሰኛል፡፡ ስለ ደረሰብኝ አውቀዋለሁ፡፡ በአሁኑ ዘመን እንኳ ምንም ችግር የለውም፣ ዕድሜ ለስልክ፣ ለሞባይል፣ ለኢሜል፣ ለስካይፒ … ችግሩን በቀላሉ ማቃለል ይቻላል፡፡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ መልእክት ላኪው ወንጌላዊ Read more…

ተልዕኮውን እንፈትሽ

ተልዕኮው የት ደርሷል? (ተልዕኮአችንን እንፈትሽ) የሚለውን ጽሑፍ እንድጽፍ ያነሳሱኝ የተለያዩ ምክንያቶች አሉኝ፡፡ የመጀመሪያው መጽሐፍ እንድጽፍ የሚፈልጉ የብዙ ሰዎች ጉትጎታ ሲሆን፣  ሁለተኛው ስለ ቤተ ክርስቲያን መነቃቃትና መንፈሳዊ ዕድገት በሳዳሞ ገነት (በምዕራብ ሸዋ ሆለታ ከተማ አካባቢ የሚገኝ) ቤተ ክርስቲያን እንዳስተምር በመጠየቄ የሐዋርያት ሥራን መጽሐፍ ማጥናት መጀመሬና፣ ሦስተኛው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በዓለም ታላቅ Read more…

ታላቁ ተልዕኮ

ተልዕኮው የእግዚአብሔር ሰዎችን የማዳን ዕቅድ እንደሆነ ከዚህ በፊት ቀደም ብለን አይተናል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ተልዕኮን ከአባቱ ተቀብሎ ወደዚህ ዓለም በመምጣት ደቀ መዛሙርቱን ለሦስት ዓመት ተኩል በማሰልጠን ካሳለፈ በኋላ ተልዕኮውን ለእነርሱ አስተላለፈው፡፡ ይህን ተልዕኮ ወንጌላት በጹሑፋቸው በሚከተሉት ሁኔታ በተለያየ መንገድ ገልጸውታል፡፡ ማቴዎስ ታላቁ ተልዕኮ ብለን የምንጠራውን እንዲህ አስቀምጦታል፡፡ ‹‹እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን Read more…

ለተልዕኮው የተደረገው ህብረት

ባለፈው የእግዚአብሔር የማዳን ዕቅድ በሚለው ርዕስ ሥር የተወሰነ ጥቂት ሀሳብ አይተናል፡፡ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሰዎችን የማዳን ዕቅድ ሲያወጡ በህብረት ሥራ ተከፋፍለው እንደሆነ በቃሉ ማየት እንችላለን፡፡ በዕቅዳቸው መሠረት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማርያም ማህፀን አድሮ ሰው ሆኖ ተወልዶ፣ አድጐ በምድር ላይ እንደማንኛውም  ሰው ሆኖ በመመላለስ፣ ቤተ ሰቡንም በማገልገል ለሠላሳ ዓመት Read more…

የእግዚአብሔር የማዳን ዕቅድ

 ሰዎች በዚህ ምድር ስንኖር የተለያየ ተልዕኮ ይኖረናል ፡፡ በመጀመሪያ ተልዕኮ ማለት ምን ማለት ነው? ብለን ስንጠይቅ የተለያዩ ሀሳቦች እናገኛለን፡፡ ተልዕኮ በእንግሊዝኛው (mission) ብለን የምንጠራው ነው፡፡ መሪዎች፣ ድርጅቶች፣ ግለሰቦች ሁሉም የየራሳቸውን ተልዕኮ በወረቀትና በሚታይ ቦታ ጽፈውት ይታያል፡፡ ሁሉም ተልዕኮአቸውን ለመወጣት የተለያየ ጥረትም ያደርጋሉ፡፡  በዘፍጥረት መጽሐፍ ስንመለከት እግዚአብሔር ለሕዝቦቹ የደህንነት መልዕክት ለዓለም Read more…